[FYI] የጀዋር መሐመድ ትንታኔያዊ ጽሁፍ በአማሪኛ – ቀጣዩ የትግል ምዕራፍ

የሚከተለው ከመግቢያው የተወሰደ ነው፡-

“የኦሮሞ ሕዝብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ የተለያዩ ደረጃዎችን እና ሁኔታዎችን አሳልፏል። አሁን ደግሞ አዲስ የትግል ምዕራፍ ላይ ነን። በተለይ ከ2018 ጀምሮ የተመዘገቡትን ድሎች ለመጠበቅ እና የተጋረጡብንን አደጋዎች ለማሸነፍ የትግሉን ምዕራፍ በጥልቀት መተንተን ያስፈልጋል።

“ከ2018 በኋላ ባለው የትግሉ ምዕራፍ እና በቀደሙት መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው? ምን ችግር አለው? እንደ ሀገር ወደምን ተሻገርን፣ ወዴትስ እየሄድን ነው? በጥንቃቄ መመልከት በጣም አስፈላጊ ነው። ይህ ጽሁፍ በቅርቡ በዩናይትድ ስቴትስ እና በአውሮፓ በተደረጉ ሕዝባዊ ምክክሮች ላይ በተነሱ ነጥቦች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነዚህን ጉዳዮች በመተንተን እና ከተተገበሩ ጠቃሚ እርምጃዎችን በመጠቆም ላይ ያተኩራል።

የኦሮሞ ሕዝብ አሁን ያለበት ሁኔታ እና ትግሉ ምን ይመስላል?

ይህ ትግል እስካሁን ምን አመጣ? ለወደፊቱ ወዴት ልሄድ ይችላል? አደጋውን ለመቀነስ ምርጡ መንገድ ምንድነው? ለጥያቄዎቹ መልስ ለማግኘት ይፈልጋል።”

Via Ankuar


በቅርቡ ጀዋር መሐመድ 76 ገጽ ያለው ሰፊ ትንታኔያዊ ጽሁፍ “Boqonnaa Qabsoo Itti Aanu” በሚል ርዕስ በኦሮምኛ አዘጋጅቶ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል። ሙሉውን ጽሁፍ በአማርኛ ከታች ባለው Pdf ሊንክ አዉርደዉ ማንበብ ይችላሉ …

Advertisement

Renowned environmental scientist and researcher Dr. Tewolde Berhan Gebre Egziabher passes away


#Ethiopia‘s renowned environmental scientist and researcher, Dr. Tewolde Berhan Gebre Egziabher, has passed away today at the age 0f 83, families and friends announced.

Dr. Tewolde, who was the former Director General of Ethiopia’s Environmental Protection Authority, leaves behind a towering legacy of his invaluable researches on biodiversity, community (farmers’ rights) and his emphatic fight against unregulated genetically engineered crops.

Winner of, among their awards, the “Alternative Nobel Prize” and “Hero of our Earth”, Dr. Twewolde is survived by his three daughters.

Via Addis Standard

ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሄር እኝህ ነበሩ

ዶ/ር ተወልደን በጨረፍታ
—–

በዘመነ ኢህአዴግ ከነበሩት የኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣናት መካከል በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ከበሬታና ተወዳጅነት የነበራቸው በፎቶው ላይ የምትመለከቷቸው ዶ/ር ተወልደ-ብርሃን ገብረእግዚአብሄር ናቸው፡፡ ዶ/ር ተወልደብርሃን በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ላደረጉት ምርምርና በጉዳዩ ዙሪያ ከፍተኛ ግንዛቤ እንዲፈጠር ላደረጉት ጥረት በፈረንጆቹ 2000 ዓመት ዓለም አቀፉን የአቋራጭ ኖቤል ሽልማት (በትክክለኛ ስሙ Right Livlihood Award የሚባለውን) ተሸልመዋል፤ ይህንን ፎቶ የተነሱትም ሽልማቱን በተቀበሉበት ወቅት ነው፡፡ ዶ/ር ተወልደ በፈረንጆቹ 2006 ዓመትም የተባበሩት መንግሥታት በአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ሰዎች የሚሸልመውን Champions of the Earth ሽልማት አግኝተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም በ1997 የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥቶአቸዋል፡፡

እኚህ ሰው የሀገራችንን የብዝሀ-ህይወት ኢኒስቲትዩት ከማቋቋማቸውም በላይ ዝርያቸው ለመጥፋት የተቃረበ ሀገር በቀል ዛፎችን በሰፊው በማጥናት ለዘራቸው ጥበቃ የሚደረግበት የኢትዮጵያ ጄኔቲክ ባንክ እንዲመሰረት ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል፡፡ የሀገራችንን የአካባቢ ጥበቃ ፖሊሲ የቀየሱትም እርሳቸው ናቸው፡፡ በተጨማሪም ዶ/ር ተወልደ የአፍሪቃ ሀገራት የአሜሪካና የአውሮጳ ኩባኒያዎች ወደ ከባቢ አየር በሚለቋቸው በካይ ጋሶች ለሚደርስባቸው ጉዳት ተመጣጣኝ የካሳ ክፍያ እንዲጠይቁ ካስተባበሩት መሪዎች አንዱ ናቸው፡፡

ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሄር በትግራይ ክልል በአድዋ ከተማ አቅራቢያ ባለችው “አዲ-እስላም” የተሰኘች የገጠር መንደር ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በ1955 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተቀበሉ በኋላ የማስትሬትና ዶክትሬት ዲግሬአቸውን ከዌልስ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡ ዶ/ር ተወልደ በ1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ፋኩልቲ ዲን ሆነው አገልግለዋል፡፡ ከ1975 እስከ 1983 በነበረው ዘመን ደግሞ የአስመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ሰርተዋል፡፡ አስመራ በህዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ሻዕቢያ) ስትከበብ ወደ አዲስ አበባ መጥተው በያኔው የደርግ ካቢኔ ውስጥ የባህል ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ሆነው አገለገሉ፡፡ የደርግ መንግሥት ከወደቀ በኋላም ለብዙ ዓመታት በሚታወቁበት የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተርነት አገልግለዋል፡፡

ይህንን ካልን ዘንዳ ዶ/ሩ የባለስልጣኑ ዳይሬክተር በነበሩበት ወቅት ይቀርብባቸው የነበረውን አንድ ቅሬታ መጠቆም እንፈልጋለን፡፡ ከቅርብ ዓመታት ጀምሮ ከአውሮጳ የመጡ የአበባ አምራችና ላኪ ኩባኒያዎች ሀገራችንን አጥለቅልቀዋታል፡፡ እነዚህ አምራቾች አበባውን ወደ ውጪ ልከው የውጪ ምንዛሬ ማምጣታቸው ጥሩ ነገር ቢሆንም አበቦችን በማምረት ሂደቱ የሚጠቀሙባቸው ኬሚካሎች ከፍተኛ የአካባቢ ብክለትን የሚያስከትሉ መሆናቸው በልዩ ልዩ ምሁራን ሲገልጽ ቆይቷል፡፡ እነዚህ ኬሚካሎች በመሬት ውስጥ የሚኖሩ ጠቃሚ ነፍሳትን (micro organisms) ይገድላሉ ይባላል፡፡ የውሃ ዑደትንም እንደሚያዛቡ ይነገራል፡፡ በትነት መልክ እየቦነኑ አየሩን እንደሚበክሉም በሰፊው ሲጻፍ ቆይቷል፡፡ በዚህም የተነሳ በአበቦቹ ማሳ ዙሪያ የሚኖረው አራሽ ማህበረሰብ ጤናማ የምግብ ስርዓት እንደማይኖረው ተገልጿል (አንዳንዶቹ ኩባኒያዎች በአካባቢ ላይ ሲያደርሱት በነበረው ጉዳት ምክንያት ከኬኒያና ከኡጋንዳ ተባረው መምጣታቸው በሰፊው ሲጻፍ የቆየ ጉዳይ ነው)፡፡

ታዲያ “ዶ/ር ተወልደ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዳይሬክተር ሆነው በሚሰሩበት ወቅት እነዚህ ሀገር አጥፊ ኩባኒያዎች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ እንዴት ፈቀዱ? ” የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው፡፡ እነዚህ ወገኖች “ዶ/ር ተወልደ በሌሎች መድረኮች ላይ ሲያሰሙት የነበረውን ድምጽ በነዚህ ኩባኒያዎችም ላይ ማሰማት ነበረባቸው” ባይ ናቸው፡፡ ይሁንና ዶ/ር ተወልደ በአንድ ወቅት በጉዳዩ ዙሪያ ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ነገሩን በቸልታ እንዳላለፉትና ኩባኒያዎቹን መቆጣጠሩ ከአቅማቸው በላይ በላይ እንደሆነባቸው ገልጸዋል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ እርሳቸውን ከሾመው መንግሥት ጋር ልዩነት እንዳላቸውም አስታውቀዋል፡፡ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ የኬሚካሎቹን አጥፊነትና ከመናገር እንዳልተቆጠቡም ተናግረዋል፡፡
——
ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረእግዚአብሄር የታዋቂው ደራሲ የስብሐት ገብረእግዚአብሄር ታናሽ ወንድም ሲሆኑ ባለቤታቸው እንግሊዛዊቷ ሚስስ ሱ ኤድዋርድስ ናት፡፡ ገጣሚ ሮማን ተወልደ ደግሞ የመጀመሪያ ልጃቸው ናት።

ጋሼ ስብሐት “ማስታወሻ” የሚል ርዕስ ባለው የዘነበ ወላ መፅሐፍ “ከተወልደ የሰማሁት ማስተር ፒስ ተረት ነው” ብሎ የገለጸውን እንጋብዛችሁና እናብቃ፡፡

በአንዲት የገጠር መንደር ነው፡፡ አንድ ሰውዬ ከሩቅ ቦታ የመጣ የለቅሶ ድምጽ ይሰማል፡፡ ከዚያው ገደማ የመጣ ገበሬ ያይና “አንተዬ! ያቺ ሴትዮ ምን ሆና ነው የምታለቅሰው” በማለት ጠየቀው፡፡ ገበሬውም “እባክህ ተዋት! እርሷ ልጇ ሞታ ነው የምታለቅሰው፤ እኔ አለሁ አይደለም እንዴ ማረሻዬ ጠፍቶብኝ በፍለጋ የምንከራተተው?” በማለት ያልጠበቀውን መልስ ሰጠው፡፡
——
አፈንዲ ሙተቂ
ህዳር 12/2007 ተጻፈ።

Sirna Eebba Kitaaba Dhaloota Ida’uumu_Barreessaa_ Ministira Muummee Abiy Ahimad |የመደመር ትውልድ መጽሀፍ ምረቃ ሥነ-ሥርዓት_ደራሲ_ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

As Bacon said: “some books are to be tasted, others to be swallowed, and some few to be chewed and digested.” – The New York Times

Regardless of the diversity of the languages by which books are often written their goals often converge.
“The great and mysterious thing about this reading experience is this: the more discriminatingly, the more sensitively, and the more associatively we learn to read, the more clearly we see every thought and every poem in its uniqueness, its individuality, in its precise limitations and see that all beauty, all charm depend on this individuality and uniqueness — at the same time we come to realize ever more clearly how all these hundred thousand voices of nations strive toward the same goals, call upon the same gods by different names, dream the same wishes, suffer the same sorrows. Out of the thousandfold fabric of countless languages and books of several thousand years, in ecstatic instants there stares at the reader a marvelously noble and transcendent chimera: the countenance of humanity, charmed into unity from a thousand contradictory features.”
-Herman Hesse


Manneen kitaabaa waltajjii itti seenaa keenya darbe itti yaadannu, kan ammaa fi kan darbee wal bira qabnee itti ilaallu, guddina keenya gara fuula duraa itti madaallu fi itti karoorfannudha.

ቤተመጻሕፍት ያለፈዉን ታሪካችንን የምናስታውስበት፣የአሁኑን ከአለፈዉ ጋር የምናነፃጽርበት፣የወደፊቱን የዕድገት አቅጣጫችንን የምንለካበት እና የምንቀይስበት መድረክ ናቸዉ።

Libraries are a platform where we remember our past history, compare the present with the past, measure and plan our future development.

Mulugeta Woldetsadik , Librarian, Admin of 21st Century LIS Network

“Books are ships which pass through the vast sea of time.”

Francis Bacon

Related Posts:

Via Hasan Yusuf

#Digital children or youth books and films could also be more useful and powerful in this digital era!

የመደመር ትውልድ መጽሃፍ በትውልድ ጉዞ ውስጥ ትናንትና እና ዛሬን በማሳየት ነገ ምን ሊመስል አንደሚችል አሻግሮ የሚጠቁም ነው! መጽሃፉ የአሁኑንና የወደፊት ትውልዱን በምናባዊ ተሰጥኦና እውቀት ኮትኩቶ ማሳደግ ላይ ትኩረት አድርጓል! ይህም ትውልዱ ራሱን ፈትሾ እንዲያይና ቀጣይ የአገር ግንባታን የሚያሳልጥበት የአመለካከት፣ የአስተሳሰብና የአኗኗር ዘይቤን በማስታጠቅ ረገድ ሚናው የጎላ እንደሚሆን ተገልጿል!

የመጽሃፉ አላማ ይሄ ከሆነ በቀጣይ በተለያዩ የአገራችን ቋንቋዎች የሚሰሩ ሁለት ተጨማሪ ሥራዎች የሚያስፈልጉት ይመስለኛል። 1. በስዕሎችና ፎቶዎችና ዲጅታል ተክኖሎጂ የታገዘ የወጣቶችና ህጻናት ቨርሽን መጽሃፍ ማዘጋጀት፤ 2. ወደ ወጣቶችና ህጻናት ረጅምና ተከታታይ ፍልም መቀየርና ማዘጋጀት ነው። በዚህ አግባብ ትውልድን በቀጣይነት ወደ መልካምና ጠቃም ነገር መግራትና ለቀጣይ አገር ግንባታ መጠቀም በበለጸጉ አገሮች የተለመደ አካሄድ ነው። ከታች ተያይዘው ያለው የስዊድን አገር PIPPI ተብሎ የሚታወቀው ተከታታይ የህጻናት ፍልምን እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል። በ1960ዎቹም ተመሳሳይ እንቅስቃሴ በአመሪካ አገርም ስደረግ ነበር።

#Kevin Kelly’s Letter to Children About the Glory of Books and the Superpower of Reading in an Image-Based Digital Culture.

“More and more of our society is centered on pictures and images, which is a beautiful thing. But some of the most important parts of life are not visible in pictures.”

Dear Young Hero,

Imagine you can choose your own superpower from one of these three: flying, invisibility, or being able to read. You’d be the only person in the world with that superpower. Which one do you choose? Flying is not so useful without other superpowers. Invisibility is okay for being naughty or for a little fun but not good for much else. But if you were the only person who could read… you’d be the most powerful person on Earth. You would be able to tap into all the wisdom of the smartest people who ever lived. Their knowledge would go from their heads through squiggles on paper right into your head. You would learn things from them that no ordinary mortal would ever have enough time to learn. You would be as smart as everybody in total. Not that you have to remember it all. With reading you just look it up.

Reading is a superpower that also gives you a type of teleportation; it moves you a million miles instantly. That feeling of being immersed in a different place, or even a different time period, can be so strong you may not want to leave.

When you have this superpower you can see the world from the viewpoint of someone else. This helps protect you from the mistakes and untruths of others as well as your own ignorance.

More and more of our society is centered on pictures and images, which is a beautiful thing. But some of the most important parts of life are not visible in pictures: ideas, insights, logic, reason, mathematics, intelligence. These can’t be drawn, photographed, or pictured. They have to be conveyed in words, arranged in an orderly string, and can only be understood by those who have acquired the superpower of reading.

This superpower will always be with you; it will never leave you. But like all superpowers, it increases the more you use it. It works on paper and screens. As we invent new ways to read, its value and power will expand and deepen. At any time, reading beats any other superpower you can name.

Yours,

Kevin Kelly

International Day of Happiness 2023: List of 20 Happiest & Unhappiest Countries In The World, Where Does Ethiopia Stand?

Where Does Ethiopia Stand?

Finland tops the list for the sixth consecutive year as the happiest country in the world, and Ethiopia is among the unhappiest countries, scroll down to check the rankings.


International Day of Happiness is celebrated on 20 March every year. The purpose of this day is to know the value of happiness in one’s life and create awareness around it. The General Assembly of the United Nations passed a resolution on 12 July 2012 and proclaimed 20 March the International Day of Happiness.8 hours ago

World’s 20 Happiest Countries in 2023

1. Finland
2. Denmark
3. Iceland
4. Israel
5. Netherlands
6. Sweden
7. Norway
8. Switzerland
9. Luxembourg
10. New Zealand
11. Austria
12. Australia
13. Canada
14. Ireland
15. United States
16. Germany
17. Belgium
18. Czech Republic
19. United Kingdom
20. Lithuania

World’s 20 Unhappiest Countries in 2023

1. Afghanistan
2. Lebanon
3. Sierra Leone
4. Zimbabwe
5. Congo
6. Botswana
7. Malawi
8. Comoros
9. Tanzania
10. Zambia
11. Madagascar
12. India
13. Liberia
14. Ethiopia
15. Jordan
16. Togo
17. Egypt
18. Mali
19. Gambia
20. Bangladesh

University of Ottawa (uOttawa) has reappointed Talia Chung for a five-year term with the new title of university librarian and dean of libraries, beginning July 1, 2023.

She has also been a champion of equity, diversity and inclusion, in particular by creating the inaugural position of Special Advisor on Inclusion, Diversity, Accessibility, Anti-Racism and Equity (IDAARE) to advance the Library’s work to create more inclusive environments for employees and library users alike.


The University of Ottawa (uOttawa) has reappointed Talia Chung for a five-year term with the title of university librarian and dean of libraries, beginning July 1, 2023.

Chung has been active in the Association of Research Libraries (ARL), currently serving as vice-chair of the Diversity, Equity, and Inclusion Committee, of which she has been a member since 2020. She was an ARL Leadership and Career Development Program (LCDP) career coach in 2020–2021 and an ARL Leadership Fellow in 2016–2017.

For more information about Chung and her reappointment, see the uOttawa news release, “Talia Chung Reappointed to Lead the Library for a Second 5-Year Term.”

Call for Papers: 4th Annual National Quality & Standardization Research Conference


An Official Invitation Letter from IES to Hawassa-University-Call-for-Papers

[Oduu Gammachiisaa]Qubee_TV” har’a eebbifamee tamsaasa isaa yaalii Saatalaayitiidhaan eegala.Baga gammaddan,baga gammanne!!


#Qubee_TV” har’a eebbifamee tamsaasa isaa yaalii Saatalaayitiidhaan eegala.Baga gammaddan,baga gammanne!! Elilly International Hotel tti gaggeeffamaa jira !!

Gaazeexeessaa FIB duraanii, Mubarik Beshir daayirekteera fi hundeessaa Qubee TV ti.Wahillankee waliin hundeessitan mara waliin baga milkooftan jenneerra !!

Dhaawwachuudhaaf:-

Lakkoofsi Ethio Sat.Frequency 11105

Horizontal S/R 45000

Bara Midiyaan akkaan nuu barbaachisu keessatti “Qubee TV”n anaadhufu jenneerra!!

Odeeffannoo Dabalataaf Fuula FB TV Qubee daawwadhaa…

www.qubeetv.com

Minister Rodriguez announces the reappointment of Leslie Weir as Librarian and Archivist of Canada


“This reappointment will ensure continuity for the many important projects that Library and Archives Canada has begun in the last several years under Leslie Weir’s stewardship. Library and Archives Canada plays a vital role in ensuring that Canadians can access and contribute to our shared heritage. Thanks to Leslie’s leadership team and staff, Canadians benefit from our rich archives and resources, which help us learn about our past.”

—Pablo Rodriguez, Minister of Canadian Heritage
Leslie Weir

Today, the Minister of Canadian Heritage Pablo Rodriguez announced the reappointment of Leslie Weir as Librarian and Archivist of Canada for a four-year term, effective August 30, 2023…

Via Stephen Abram

Waamicha Eebba Kitaabaa! [Invitation to Book Launch Ceremony_ Author Wondimu Tegegne (PhD)] Venue _ @ Ambo University, Oromia, Ethiopia

Waamicha Eebba Kitaabaa

Kitaabni kiyya afaan lamaan mata daureen isaa Siyaasa Afaan Oromoo fi Qubee Itoophiyaati ykn The Politics of Afaan Oromoi and Qubee in Ethiopia__ Jedhu sanbata xiqqaa Bitootessa 23, 2015 Ganama sa’aatii 3:OO irraa eegalee galma guddaa Yuunivarsiitii Ambootti ni eebbifama. Kanaaf, guyyaa kanaatti hiriyoota keessan wajiin argamuun akka naaf eebbistan kabajan guddaan isin waameera.
* Wondimu Tegegne {PhD}.

For Further Information…https://www.facebook.com/wandimu.tegegne
https://www.facebook.com/wandimu.tegegne?


Waamicha Eebba Kitaabaa! Bitootessa 23, 2015, ganama sa’aa 3:00 irraa eegalee.

Galma Yuunivarsiiti Ambootti

#Waamicha Eebba Kitaabaa!

“Siyaasa Afaan Oromoo Fi Qubee Itoophiyaatti (The Politics Of Afaan Oromoo And Qubee in Ethiopia)” Jedhu kan Wahila Keenya Hayyuu Afaaniif barsiisaa Yunivarsiitii Amboo ta’ee Doktor Wandimmuu Taganeen bareeffame, Bitootessa 23, 2015, ganama sa’aa 3:00 irraa eegalee

Koha LMS Admin-Training — Free for Librarians


Koha LMS Admin-Training — Free for Librarians– Register Today for limited slots…

600 Librarians trained in March 23, and 1,100 seats available

%d bloggers like this: