PM Abiy announced the government stand about Ethiopian Orthodox Church division. “Both sides are Orthodox, Be like Abba Mathias” video credit EBC
“የትግራይ ሲኖዶስ ስመሰረት የተናገረ ሰው የለም። አንድ ሰው እንኳ። አሁን እንደዝህ የምጮሁበት ምክንያት ሌላ ጉዳይ እንጂ የእምነት ጉዳይ አይደለም፣ እኛ መምከር እንጂ መከልከል እና ማዘዝ አንችልም። ህገ መንግስታዊ መብታቸው ብቻ ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱሳዊ መብታቸው ነዉ” ጠሚ