የ Gold Water ውሃ ባለቤት ባለሃብት አቶ ብሩክ አዱኛ ለአንጋፋው ታጋይ አርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ ህክምና 1.5 (አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር) ለገሱ

የ Gold Water ውሃ ባለቤት ባለሃብት አቶ ብሩክ አዱኛ 1.5 (አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር) ለአንጋፋው ታጋይ አርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ ህክምና በመለገስ እስከ መጨረሻው የውጪ ሀገር ህክምና ጨምሮ ያለውን ወጪ ሁሉ እንደሚረዱ ቃል ገብተዋል።

ትልቅ ክብርና ምስጋና

ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ! ትልቅ ክብርና ምስጋና Gold Water ውሃ ባለቤት ባለሃብት አቶ ብሩክ አዱኛ

Bishaan Gooldii / Gold Water

አርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ

ለታመመ ደራሽ ለድሃም እርዳታ

ጎልድን ይጎንጩ ለፍጹም እርካታ

Author: Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional at Hawassa University (HU), Ethiopia

Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional @ Hawassa University, , Sidama Region, Ethiopia

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: