ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ! ትልቅ ክብርና ምስጋና ለGold Water ውሃ ባለቤት ባለሃብት አቶ ብሩክ አዱኛ



አርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ
ለታመመ ደራሽ ለድሃም እርዳታ
ጎልድን ይጎንጩ ለፍጹም እርካታ
21st Century Information & Library Network
[21st Century INFOLIBNET] Information-Knowledge Retrieval & Dissemination Platform_Since 2017
የ Gold Water ውሃ ባለቤት ባለሃብት አቶ ብሩክ አዱኛ 1.5 (አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር) ለአንጋፋው ታጋይ አርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ ህክምና በመለገስ እስከ መጨረሻው የውጪ ሀገር ህክምና ጨምሮ ያለውን ወጪ ሁሉ እንደሚረዱ ቃል ገብተዋል።
ትልቅ ክብርና ምስጋና
የወለጋ ኪነት ጓድ ወይም ቡድን ይበልጥ ደግሞ ዝና ያገኘውና የተጠናከረው በዳዊት መኮንን ተፈሪ አሰልጣኝና አስተዋዋቂ ሲሆን በሙዚቃ ቡድኑ ውስጥ ስመ-ጥር አንጋፋ ድምፃዊያንና አርቲስቶችን አፍርቷል ከእነዚህም ውስጥ እልፍነሽ ቀኖ :አቢተው ከበደ፣ ዘሪሁን ወዳጆ : ሰለሞን ደነቀ : ኢታና ቶለሳ : አመንቴ ዶጃ : ተርፋሳ ምትኩ : ብርሃኔ ነገዎ : ዳንኤል ታደሰ : ጫልቱ ረጋሳ : ያህያ አደም: አህመድ (ቆራ) ፣ ዩሴፍ አሰፋ ፣ ግርማ ደበበ ጊታር ፣ ኤፍሬም ጉያሳ ተወዛዋዥ ፣ ዮሃንስ ፉኜ ፣ ዳንኤል ጠና ክራር ፣ ዘውዱ አማረ ክራር ፣ መስፍን ማሲንቆና ድምፃዊ ፣ ተሬሳና ሰርቤሳ ማሲንቆ ፣ አብይ መኮንን ተወዛዋዥ ፣ አብይ ሃይሉ ጊታር ፣ ሚሄዲ መሃሙድ የቆራ ወንድም ጃዝ ፣ ጉሴ ፣ መርሻ ባይሳ፣ ኢብራሂም፣ ኢታና የአርሞሪካ ተጫዋች፣ እታገኝ ሃይለማርያም ፣ ሩቅያ መሃመድ ፣ ስለናት አይናለም ፣ ትንቢት ከበደ ፣ አመንቴ ዶጃ ፣ አሰገደች ረታ ( ጩጬ ) እና ሌሎችን ድምፃዊያንን ፣ አርቲስቶችን ፣ የሙዚቃ ግጥምና ዜማ ደራሲዎችን ፣ የባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾችን፣ የባህላዊና ዘመናዊ ጭፈራ ወይም ተወዛዋዦችን ያፈራና ለአፋን ኦሮሞ ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረገ የኪነት ጓድ ስብስብ ነበር። ስማቸው ከላይ ያልተጠቀሰ ድምፃዊያንን አርቲስቶችን መጥቀስ ትችላላችሁ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
The heads of many of the world’s biggest social media platforms were urged on Friday to change their business models and become more accountable in the battle against rising hate speech online.
The population of the place shaded in red is equal to the one shaded in blue! This is based on Worldometer as on date 06/12/2022.
The Countries are: 1. Seychelles (99,842), 2. Sao Tome
(229,474), 3. Cape Verde
(570,994), 4. Comoros
(916,882), 5. Djibouti
(1,024,041), 6. Eswatini(Swaziland)
(1,189, 978), 7. Equatorial Guinea
(1,524,276), 8. Mauritius
(1,276,893), 9. Guinea-Bissau
(2,087,445), 10. Gabon
(2,360,584), 11. Gambia
(2,593,067), 12. Lesotho
(2,184,142), 13. Botswana
(2,472,473), 14. Namibia
(2,657,394), 15. Liberia
(5,362,842), 16. Republic of Congo
(5,846,879), 17. Mauritania
(4,945,534), 18. Central Africa Republic
(5,032,994), 19. Libya
(7,097,389), 20. Togo
(8,748,403), 21. Sierra Leone
(8,369,615), 22. Eritrea
(3,665,193), 23. South Sudan
(11,511,261), 24. Burundi
(12,748,246), 25. Benin Republic
(12,891,930), 26. Rwanda
(13,729,454), 27. Guinea
(13,995,202), 28. Tunisia
(12,117,821), 29. Chad
(17,567,037), 30. Zimbabwe
(15,386,495), 31. Malawi
(20,326,645).
Yep one of the reasons our brothers and sisters from Nigeria are everywhere
You must be logged in to post a comment.