##ሙሉጌታ ወልደ-ጻድቅ ይባላል፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቤተ መፃህፍት ዘርፍ ከፍተኛ ባለሙያ ነው #ለሲዳማ ክልል ትምህርት በቶች በአጠቃላይ ለማሕበረሰቡ ከአለም አቀፍ ተቛማት ጋር በመጻጻፍ እና ሙያዊ ግንኙነቶችን በመፍጠር የተለያዪ ጠቃሚ ትምህርታዊ መጻሕፍት በትብብር ፕሮጄክቶች አማካይነት በነፃ በማስመጣት ከሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ጋር ለማሕበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ስለሆነ ጥረቱ ሊበረታታ የሚገባ ነው። በሲዳማ ክልል በተለይ በገጠር አካባቢ የንባብ ባሕልና ልምድ ለማስፋፋት እና ለማሳደግ ህልምና መልካም ሀሳብ ያለው ግለሰብ ነው።#Sidaama people forwards its heartfelt thanks to him! Thank you!
Via Sidama Ethiopians Today fb Page


Contact Us
Hawassa University, Ethiopia
mwlibrarian@hu.edu.et
Mobile
+251-911-829195
Let’s work together for the next generation of decision-makers!
Fingers Crossed!

Reblogged this on 21st Century Library & Information Science Network and commented:
BAI-HU Partnership Project reaching out to libraries in the Sidama National Regional State of Ethiopia is continued…FYI…https://mylibrarianship.wordpress.com/2023/02/20/%e1%88%80%e1%8b%8b%e1%88%b3-%e1%8b%aa%e1%8a%92%e1%89%a8%e1%88%ad%e1%88%b2%e1%89%b2-%e1%89%a0%e1%88%b2%e1%8b%b3%e1%88%9b-%e1%8a%ad%e1%88%8d%e1%88%8d-%e1%8b%8d%e1%88%b5%e1%8c%a5-%e1%88%88%e1%88%9a/
LikeLike