Hats off to Sidama-Ethiopians Today social media page!_ From Mulugeta Woldetsadik


##ሙሉጌታ ወልደ-ጻድቅ ይባላል፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቤተ መፃህፍት ዘርፍ ከፍተኛ ባለሙያ ነው #ለሲዳማ ክልል ትምህርት በቶች በአጠቃላይ ለማሕበረሰቡ ከአለም አቀፍ ተቛማት ጋር በመጻጻፍ እና ሙያዊ ግንኙነቶችን በመፍጠር የተለያዪ ጠቃሚ ትምህርታዊ መጻሕፍት በትብብር ፕሮጄክቶች አማካይነት በነፃ በማስመጣት ከሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ጋር ለማሕበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ስለሆነ ጥረቱ ሊበረታታ የሚገባ ነው። በሲዳማ ክልል በተለይ በገጠር አካባቢ የንባብ ባሕልና ልምድ ለማስፋፋት እና ለማሳደግ ህልምና መልካም ሀሳብ ያለው ግለሰብ ነው።#Sidaama people forwards its heartfelt thanks to him! Thank you!

Via Sidama Ethiopians Today fb Page

Tap on the below links or buttons FYI About Partnership Projects Underway in the Sidama National Regional State , Ethiopia

Advertisement
%d bloggers like this: