“በሌጣ የወረቀት ዶላር” (Fiat dollar) መሣሪያነት በተከፈተ የኢኮኖሚ ጦርነት ቤትና ንብረት አትጡ [በዶ/ር ደምስ ጫንያለው]

[ 21st Century LIS Network received message via email from “ደማር ኢትዮ-አፍሪክ” ,accordingly, as per their request 21st Century LIS Network has already Posted the article FYI…]

An Excerpt taken from email message of Demar Ethio-Afric: ዶ/ር ደምስ ጫንያለው “በሌጣ የወረቀት ዶላር” (Fiat Dollar) መሣሪያነት በተከፈተ የኢኮኖሚ ጦርነት ቤትና ንብረት አትጡ? ” በሚል ርዕስ በሪፖርተር ጋዜጣ እሑድ መስከረም 15 ቀን 2015 ያወጡት ጽሑፍ የተለያዩ ግብረ መልሶች እየተሰጡበት ነው፡፡ አንዳንዶች ጽሑፉን በኢሌክትሮኒክስ መልእክት (ኢሜል) ማግኘት የሚቻል ከሆነ ብለው ጠይቀውናል፡፡ በዚሁ መነሻነት ከዚህ ማስታወሻ ጋር አባሪ አድርገን ልከንለዎታል፡፡

በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የተጠቀሱት የዶ/ር ደምስ መጽሐፍቶች

በጃፋር መጽሐፍ መደብር፣ ለገሐር፣ ተወልደ ሕንፃ እንዲሁም

በእነሆ መጽሐፍ መደብር አራት ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊትለፊት እንደሚገኙ ስናስታወስዎ ከትህትና ጋር ነው፡፡

በተጨማሪም በኢሜል[ ydemar2009@gmail.com] በመጠየቅ ወይም እታች በተመለከቱት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ከቢሯችን ለመግዛት ይችላሉ፡፡ በርከት ያለ ከፈለጉም በአሉበት ልናደርስልዎ እንችላለን፡፡
0911241925 / 0911622939 / 0911639585

ጽሑፉን በኤሌክትሮኒክስ ሆነ በሕትመት የማሰራጫ ዘዴ ለሌሎች እንዲደርስ ቢያደርጉ ምስጋናችን የላቀ ነው፡፡

ነቃሕይወት በየነ

የመርሃ ግብር ሥራ አስኪያጅ

ደማር ኢትዮ-አፍሪክ

Author: Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional at Hawassa University, Ethiopia [21st Century LIS Network: Information_Knowledge Retrieval & Dissemination Platform]

Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional @ Hawassa University, , Sidama Region, Ethiopia

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: