
በየዓመቱ ሐምሌ19 የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሐዋሳ ከተማ በየዓመቱ ሐምሌ 19 የሚከበረው የሊቀ መላእኩ የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በአል በታላቅ ድምቀት ተከበሮ ውሏል።
በአሉ በርካታ ቁጥር ያላቸው ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የመጡ የእምነቱ ተከታዮች እንዲሁም ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር የመጡ ጎብኚዎች፣ ታላላቅ የሀይማኖት አባቶች እና የቤተ ክርስቲያን መሪዎች፣ የክልልና የሐዋሳ ከተማ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሲዳማ ብሔራዊ ክልል በሐዋሳ ከተማ በታላቅ ድምቀት በዛሬው እለት ተከብሯል።..
You must be logged in to post a comment.