በ Sweden Uppsala University ውስጥ የሚገኙ የአባ ገመቺስ 12 መጻህፍቶች

በ Sweden Uppsala ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገኘው የአባ ገመቺስን 12መጻህፍቶችእነዚህ ናቸው ።

የአባባ ገመቺስን ሃውልት መታሰቢያ ሃውልት ከመስራት ጎን ለጎን እነዚህ ቅርሶችንም (መጻህፍቶች)
ማሰባሰብ ትልቅ የትውልድ የቤት ስራ ነው ።

The statue of Abba Gemachis in Ifa Boru School, Ambo Oromia, Ethiopia

ኦኔስሞስ ነሲብ (አባባ ገመችስ) ከ1887 እስከ 1899 G.C ያዘጋጇቸው መጻህፍት ዝርዝር :-

1. ምስግና ለእግዚአብሔር : ለመጫ ጌታ Galata Waaqayyoo Gooftaa Meccaa የሚል የመጽሃፍ ቅዱስ መዝሙርና ምዕራፍ Evangelical songs and psalms ፣ ኢማንኩሉ ማተሚያ ቤት 1887

2. የአዲስ ቃል ኪዳን ፣ አዲስ ኪዳን Kakuu Haaraa ፣ The new testament ኢማንኩሉ ማተሚያ ቤት 1893 የታተመ

3. 1899 መጽሃፍ ቅዱስ Macaafa Qulqulluu The holy bible በሴንት ክሪሾና ፣ 1899 Switzerland የታተመ

4. 1899 Katekiismos ” Luther’s Catechism ” በሴንትክሪሾና የታተመ

5. 1899 ” የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ቤት ነው ወይስ የሰይጣን ማደሪያ ?” Garaan Namaamana Waaqayyoo, yookiis , bultii seexanaa?” በሴንት ክሪሾና 1899 የታተመ።

በአስቴር ገኖ እና በኦነስሞስ በጋራ የተዘጋጁ

6. በ1894 ለመጀመት ማስተማሪያ Jalqaba Barsiisaa የሚሆን የአፋን ኦሮሞ መዝገበ ቃላት መጽሃፍ አሳተሙ። ይህ የንባብ መጽሃፍ 174 ገጾች ሲኖሩት 3600 ቃላትና 79 አጫጭር ታሪኮች አሉት

7. ዶ/ር ባርትስ የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪኮች በሴንት ክሪሾና የታተመ ይህንን መጽሃፍ አስቴር ገኖ ተረጎሙት በኃላም ኦነሲሞስ ኤዲት አድርገው በ1899 ታተመ።

Source: Negash Qemant FB Page

Author: Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional at Hawassa University, Ethiopia [21st Century LIS Network: Information_Knowledge Retrieval & Dissemination Platform]

Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional @ Hawassa University, , Sidama Region, Ethiopia

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: