
What do librarians know to support their research colleagues (and their own research!)? Here are five key trends to be aware of, and act on, now and going forward […]
21st Century Library & Information Science Network
Information-Knowledge Retrieval & Dissemination Platform_Since 2017
ኦኔስሞስ ነሲብ (አባባ ገመችስ) ከ1887 እስከ 1899 G.C ያዘጋጇቸው መጻህፍት ዝርዝር :-
1. ምስግና ለእግዚአብሔር : ለመጫ ጌታ Galata Waaqayyoo Gooftaa Meccaa የሚል የመጽሃፍ ቅዱስ መዝሙርና ምዕራፍ Evangelical songs and psalms ፣ ኢማንኩሉ ማተሚያ ቤት 1887
2. የአዲስ ቃል ኪዳን ፣ አዲስ ኪዳን Kakuu Haaraa ፣ The new testament ኢማንኩሉ ማተሚያ ቤት 1893 የታተመ
3. 1899 መጽሃፍ ቅዱስ Macaafa Qulqulluu The holy bible በሴንት ክሪሾና ፣ 1899 Switzerland የታተመ
4. 1899 Katekiismos ” Luther’s Catechism ” በሴንትክሪሾና የታተመ
5. 1899 ” የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ቤት ነው ወይስ የሰይጣን ማደሪያ ?” Garaan Namaamana Waaqayyoo, yookiis , bultii seexanaa?” በሴንት ክሪሾና 1899 የታተመ።
በአስቴር ገኖ እና በኦነስሞስ በጋራ የተዘጋጁ
6. በ1894 ለመጀመት ማስተማሪያ Jalqaba Barsiisaa የሚሆን የአፋን ኦሮሞ መዝገበ ቃላት መጽሃፍ አሳተሙ። ይህ የንባብ መጽሃፍ 174 ገጾች ሲኖሩት 3600 ቃላትና 79 አጫጭር ታሪኮች አሉት
7. ዶ/ር ባርትስ የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪኮች በሴንት ክሪሾና የታተመ ይህንን መጽሃፍ አስቴር ገኖ ተረጎሙት በኃላም ኦነሲሞስ ኤዲት አድርገው በ1899 ታተመ።
Source: Negash Qemant FB Page
You must be logged in to post a comment.