እንደምን አደርሽ የእሳቶችና የአበባዎች የኩሽ ምድር “ይድረስ ለወንድሜ ለማላውቅህ”

ከረን ነህ መለሎ ብሌን

ከአሰብ ወደብ እስከ ሰሜን

ስትሳብ ስትሰበሰብ

ሽንጠ ሰንበሌጠ—መርገብ

ከኡመረ ነህ ከመረብ

አኙአክ ነህ ወይስ ገለብ

ከዘር ተገፍተህ ተሰደህ

በሀሩር ሰደድ ተጥለህ

በንዳድ መቀመቅ ታጥረህ

በእልቂት አፋፍ ፈፋ ያለህ

ማን ነህ?

“አገው” ነህ ወይስ ሺናሻ

ቅማንቴ ነህ ወይ ፈላሻ

ስምህ የሆነብን ግርሻ

ግራ ጎንደር ነህ መተከል

ባላዋቂ የምላስ ቅርስ፣ የዘር ንፍገት ስትቀበል

ያለዕዳህ ስምህ ሲበከል

እምትችል እምትቀበል፣ እማትሞት እማትነቀል

ማነህ” ………

ባለቅኔው የአለም ሎሬት ፀጋዬ ሮበሌ ቀዌሳ

Advertisement

Author: Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional at Hawassa University, Ethiopia [21st Century LIS Network: Information_Knowledge Retrieval & Dissemination Platform]

Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional @ Hawassa University, , Sidama Region, Ethiopia

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: