ተንቀሳቃሹ ቤተ መጻሕፍት በሀዋሳ…


Notes From the 21st Century

21st-century Information Retrieval & Dissemination Network is interested to provide professional support to this worthy initiative of the Ethiopia Reads Project which is useful to generation, particularly to kids at the primary level in Hawassa city. For further information to work in collaboration with the project coordinator in Hawassa city please contact us via Email: mwlibrarian@hu.edu.et or +251911829195′

It is a noble initiative keep up!


እንደኢትዮጵያ ባሉ አገራት የሚገኙ ህጻናት በትምህርት ቤቶቻችውም ሆነ በሚኖሩባችው መንደሮች ቤተ መጻሕፍት ማግኘት የሚታሰብ አይደለም፡፡

በሀዋሳ ከተማ ‹‹ ኢትዮጵያ ታንብብ ›› በተባለ ፕሮጀክት አማካኝነት በቀላሉ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀስ ቤተ መጻሕፍት በማዘጋጀት የንባብን ባህልን ለማዳበር የተጀመረው ሥራ የአካባቢውን ህጻናት እየጠቀመ ይገኛል፡፡

የቪዲዮ ዘገባ ፡- ሸዋንግዛው ወጋየሁ ከሀዋሳ

Advertisement
%d bloggers like this: