ይህ መጽሀፍ Amazon ገበያ ላይ ዋጋው ከፍ ያለ ነው። በነጻ አውርዳቹ ታሪክን እውነትን እወቁ

“የዛሬዋ ጎንደር በአጼ ኢዮአስ ዘመን የቤተመንግስቱ ብቸኛ መግባቢያ ቋንቋ ኦሮምኛ እንደነበረም አታውቅም
በ1755 በአጼ ኢዮአስ ዘመነ መንግስት በጎንደር የ 3000 የሚሆኑ የኦሮሞ ተዋጊ ወታደሮች በንጉሱ ቤተመንግስት ዙሪያ ሲኖሩ፤ በቤተ መንግስቱም ብቸኛው መግባቢያ ቋንቋ የነበረው ኦሮምኛ ነበር፡፡
The only language spoken in the palace was Oromo and; to all intents and purposes the capital had become an Oromo town.
“A History of Ethiopia Volum 2 Nubia and Abysinia”.. Page 461 …Link
You must be logged in to post a comment.