አፊኒ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን እና  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ወጣቶች ማህበር የኢትዮጵያ ሀዋሳ ቅርንጫፍ  በጋራ በሚያሠሩአቸው ጉዳዮች ላይ ስምምነት ተፈራረሙ


NOTES FROM ADMINISTRATOR OF

21st Century Information Retrieval & Dissemenation Network

The 21st Century Information Retrieval and Dissemination Network is very pleased to bring you news about the Memorandum (MoU) signature of the understanding between AFFINI MEDIA & COMMUNICATION and the UN organization YOUTH ASSOCIATION ETHIOPIA HAWASSA BRANCH.

We also invite you to the following links of two major international partnership projects underway under the Vice-President’s Office of Administration & Student Services, Hawassa University, these two projects beyond Hawassa University 8 campuses mainly focus on helping primary and secondary schools in the rural areas of the Sidama region.

Here are the links to International Partnership Projects :

  1. Hawassa University & Books For Africa Partnership Project
  2. Hawassa University & Book Aid International partnership Project

አፊኒ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን እና  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ወጣቶች ማህበር የኢትዮጵያ ሀዋሳ ቅርንጫፍ  በጋራ ለመስራት  የስምምነተ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ፤

አፊኒ ጥር 8/2014 ዓ.ም

      ሀዋሳ

አፊኒ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን  ከተባበሩት መንግሥታት ድርጀት (ተመድ) ወጣቶች ማህበር ከኢትዮጵያ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጋር በተለያዩ ጉዳዬች በጋራ ለመሰራት በሀዋሳ ዩንቨርስቲ አፍሪካ አደራሽ የስምምነት ፊርማ የሚዲያው ስራ አስኪያጅ  እና የቅርንጫፍ ፕረዚዳንት ተፈራርመዋል ።

የስምምነት ሰነድ ስፈራረሙ

በቀጣይነት በሚከተሉት ጉዳዮች አንድ ላይ ለመሰራት፣

👉 በወጣቶች ሁለንተናዊ ዕድገት ፣አቅም ግንባታ ፣አለም አቀፍ ልምድ ልውውጥ

👉የስራ እና የትምህርት  ዕድል ለመፈጠር

👉 አጫጭር ስልጠና ለመሰጠት

👉በጥናት እና ምርመር አንድ ላይ ለመሰራት ተፈራርመዋል

የስምምነት ሰነድ ስለዋወጡ
 የወጣቶች ተወካይ ለተሳታፊዎች የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር እንዲያደረጉ ዶ/ር መሳይ ሀይሉ የሀዋሳ ዩንቨርስቲ የአስ/ተማ/አገ/ም/ፕሬዚዳንት ወደ መድረክ ስትጋብዝ  
ዶ/ር መሳይ ሀይሉ የሀዋሳ ዩንቨርስቲ የአስ/ተማ/አገ/ም/ፕሬዚዳንት ለተሳታፊ ወጣቶች የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር ሲያደረጉ Photo Credit @Fitsum_Belay

ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካይ ወጣቶች እና ዶ/ር መሳይ ሀይሉ የሀዋሳ ዩንቨርስቲ የአስ/ተማ/አገ/ም/ፕሬዚዳንትአቶ አየለ  አዳቶ የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ሀላፊ እንዲሁም የተጋበዙ እንግዶች በተገኙበት ስምምነቱ የተካሄደ ሲሆን ፣ ለዚህ ፕሮግራም መሳካት የሀዋሳ ዩንቨርስቲ አሰተዳደር ላደረገልን  ትብብር እና ወደ ፊት አንድ ላይ ለመሰራት ለገቡልን ቃል ምስጋናችን የላቀ ነው ።

ተሳታፊዎች በከፊል Photo Credit @Fitsum_Belay
[Invited Guest] JASMIIN ROWE MBE,MRIPHH,BSe_ Ambassador, Ethiopia, and Africa Union while she addresses Pan-Africanism to Youth Participants
የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ አየለ  አዳቶ ለተሳታፊ ወጣቶች የፕሮግራሙን መዝጊያ ንግግር ሲያደረጉ Photo Credit @Fitsum_Belay

የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ አየለ  አዳቶ ለወጣቶች የማበረታቻ የምስክር ወረቀት ሲሰጡ
ዶ/ር መሳይ ሀይሉ የሀዋሳ ዩንቨርስቲ የአስ/ተማ/አገ/ም/ፕሬዚዳንት ወጣቶች የማበረታቻ የምስክር ወረቀት ሲሰጡ Credit @Fitsum_Belay
በሀዋሳ ዩንቨርስቲ አፍሪካ አደራሽ ፊት ለፊት ተሳታፊ ወጣቶች  እና ተጋባዥ የከብር አንግዶች በጋራ የተነሱት የማስታወሻ ፎቶግራፍ

በወጣቶች እና በሚዲያ ላይ የመስራት ፍላጐት ካላአቸዉ ግለሰቦች እንዲሁም መንግሥታዊ ድርጅቶች እና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር ለመሰራት አፊኒ ሚዲያ ግብዣዉን ያቀርባል

የዜናዉ ምንጭ

#አፊኒ_ሚዲያና_ኮሙኒኬሽን

ትኩስ እና እውነተኛ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉ

#Youtubehttps://https://youtu.be/Vyk-UrJeXQQ

#telegram:https://t.me/affinimedia

#https://t.me/affinihasaawa

{The IRAQW tribe } The Cushitic Oromo found in Tanzania_Video


#Cushites#Oromo#Somali

The Iraqw People.

Welcome to Afroartista Films. In today’s video, we investigate the Iraqw, a Southern Cushitic ethnic group living in Tanzania.

%d bloggers like this: