የወዲ አፈወርቂና የአሐዳውያን ፍቅር

የአፍሪካ ቀንድ ኹከተኛው አምባገነን ኢሳይያስ አፈወርቂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያን ኅብረ‐ብሄራዊ ፌደራሊዝም ደጋግሞ ሲያወግዝ ይሰማል። ትናንት ምሽትም ማውገዙን ሰማሁ። የሚገርም ነገር የለውም….

ወዲ አፎም በሕዝቦች ልዕልና እና ሉዓላዊነት የሚያምን ሰው አይደለም። እንኳን ምስኪን ኤርትራውያን ራስን በራስ የማሥተዳደር መብታቸውን ሊያከብር ይቅርና ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ እያንዳንዱን ሕይወታቸውን መወሰን የሚፈልግ ዴስፖት ነው። እንደሱ ዓይነት አሐዳዊ እና ደፍጣጭ መሪ ሕዝቡ ከእነሙሉ መገለጫው ኢምፓወርድ የሚሆንበትን፣ ዥንጉርጉር ማንነት የአገር አንድነት መገለጫ የሚሆንበትን ያልተማከለ ሥርዓት ቢመርጥ ነበር የሚገርመው! ፌደራሊዝም ራስ ገዝነት የሚሠፍንበት፣ ሁሉም ማኅበረሰብ ኢምፓወርድ የሚሆንበት ሥልጡን ሥርዓት በመሆኑ ኢሳያስ ብቻውን ነግሦ ፈልጦ ለሚቆርጥበት አምባገነናዊ አሥተዳደር አይሆንም![…]

Author: Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional at Hawassa University, Ethiopia [21st Century LIS Network: Information_Knowledge Retrieval & Dissemination Platform]

Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional @ Hawassa University, , Sidama Region, Ethiopia

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: