
Truth is the same thing to the understanding, as Music to the ear, and Beauty to the eye. — John Arbuthnot

21st Century Information Retrieval & Dissemination Network
Library & Information Science Platform [Admin_Mulugeta Woldetsadik, Librarian @ Hawassa University, Ethiopia]
“Librarianship is a great place to help people, to support communities, and to be always learning and growing,” Robinson, who has a master’s in library and information science, wrote in an email. “It’s a profession that changes all the time due to all the technology and knowledge that evolves so quickly. It is great for those who are flexible, creative, and endlessly curious. As a librarian for over 20 years my day-to-day work changes on a regular basis.”
“Library science is not about card catalogs and rows of dusty books,” she explains. “It’s a field that is constantly changing and evolving, as technology creates new strategies for sharing, managing and organizing information.” […]
ህዳር 29 ሲታወስ …ኢትዮጵያ “የአንድ” …. መሆኗ ቀርቶ የብሔር ብሔረሰቦች ሀገር ሆነች። የዚህ ቃልኪዳን ሰነድ የሆነው “ህገመንግስት”…. ህዳር 29/1987 አመተ ልደት በፕሬዝዳንት ነጋሶ ጊዳዳ ተፈርሞ ስራ ላይ ዋለ። ይህ ህገመንግስት ህዳር 29 ሲፀድቅ …”ጀለቢያና አማማ የለበሱ አንድ አባት ….”በደስታ እየጨፈሩና እየዘለሉ ወደ መድረክ ሲወጡ በተደጋጋሚ በቴሌቪዥን ተመልክተናል።
እኚህ አባት አሃዳዊው ስርዓት ምን ያህል ቢያማርራቸው ነው .. አቅላቸውን እስኪስቱ ድረስ እንደዚያ የጨፈሩት ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል።ዴቪድ ላምብ በድህረ ደርግ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ የኒውዮርክ ታይምስ አምደኛ ነበር። ዴቪድ ላምብ “The Africans” በሚለው መፅሀፍ ስለ ኢትዮጵያ ሲያትት … ኢትዮጵያ ብዙ ብሔረሰቦች ሀገር ፥የብዙ ባህሎች መገኛ ሀገር ፤፤በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ብቸኛ የጥቁር ኩራት እያለ ያትትና ፥ ስለ ሀገሪቱ ፖለቲካ ሆነ አስተዳደር ሲናገር …”ሀገሪቱን የሚዘውሩት ፖለቲካውን የተቆጣጠሩት ከአማራ ብሔረሰብ የሚገኙ Majority እንደሆ ይናገራል። አይደለም እኛ እዚህ ያለነው ቀርቶ “የሌላ ሀገር ዜጎች” … እንኳን የሀገራችን የፖለቲካ ስርዓት ግልፅ ነበር። አሀዳዊ ነበር። አግላይ ነበር። ይህ የነበረ እውነታ ነው።
ህገመንግስቱ ህዳር 29 ሲፀድቅ እንደዛ የተጨፈረበት ሚስጥር “በገዛ መሬቴ” … “በገዛ ቀዬ”… የእራሴን እድል እራሴው እወስናለሁ በሚል ሀሳብ እንደሆነ ጥርጥር የለውም።
ነገር ግን ህዳር 29 የፀደቀውን ህገመንግስት ኢህአዴግ በፓርቲ ማእከላዊነት ስም ሲጨፈልቀው፤ የራስን በራስ የማስተዳደር መብቶችን ሲጋፋ ጣልቃ ሲገባ ፤የብሔረሰቦችን የቃል ኪዳን ሰነድ ሲጣስ ፤. ፍትሀዊ የኢኮኖሚ የፖለቲካ ጉዳዮችን ሲዛቡ ፤ ክፍተቶችና ጉድለቶችን ሲያሳይ ተመልክተናል።
ኢህአዴግ እንደ ፓርቲ የወደቀው የብሔረሰቦችን የቃል ኪዳን ሰነድ የሆነውን “ህገመንግስቱን በተደጋጋሚ ሲጥሰው” ነው። ህገመንግስቱ ይዘቱ ግሩም ነው። እኛ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ፤ በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ዘላቂ ሰላም ፤ ዋስትና ያየው ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ፤ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብ እድገታችን እስኪፋጠን ፤የራሳችንን እድል በራሳችን የመወሰን መብታችንን ተጠቅመን …
የወለጋው ፓስተር ዳፋ ጃሞ ከአውሮጳ ጉዟቸው እንደተመለሱ በ1944/1945 ዓ.ም በነበረው የመጀመሪያው እሁድ ከአካባቢያቸውን የወለጋ አይራ ክርስቲያን ነዋሪዎች ፎቶግራፍ እያነሱ ፡፡ ፓስተር ዳፋ ጀሞ ከ1930ዎቹ ጀምሮ በወለጋና አካባቢው ታዋቂ የነበሩ ፓስተር ነበሩ፡፡ በነገራችን ላይ ቄስ ዳፋ ጀሞ ” የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” የሚልና “ኩሳ ሰገሌ” አፋን ኦሮሞ ግራመር መጽሃፌች ጽፈዋል ። ሁለቱም መጽሃፎቻቸው እጀ ላይ አሉኝ ። ግን ቤተሰቦቻቸው እነ ዳንኤል እነዚህ መጽሃፌች ዳግም እንዲታተሙ ቢያደርጉ ብዙ ህዝብ ሊያነባቸው ይችላሉ። ባላምባራስ ነጋሽ
University of Southern California Digital Library (U – International Mission Photography Archive […]
is an Ethiopian immigrant and VP of engineering at Optum Digital, a United Health Group Company. Taddese is also a former board president of Books for Africa and has stayed on as its director for diaspora engagement.
Click the below link to read about the effort to reconnect the African diaspora to its roots […]
AFRICA INSIGHT
Our daily Editor’s picks, featuring
the best of our reporting and analysis
2021 is looking to be the year of coups. We had Chad, Mali, Guinea, and Sudan. Coups in Africa are at their “highest level since the end of colonialism” says one paper. But can a coup be the founding block to growing a democratic and just system?
Nic Cheeseman tries to answer that very question in this month’s Political Capital column.
Thanks for reading,
Nicholas Norbrook
Managing Editor
ETHIOPIA: PM ABIY CLAIMS PENDING VICTORY, BUT TPLF SAY IT’S TAKING A ‘STRATEGIC RETREAT’ —
Ethiopia’s PM Abiy Ahmed claims to have scored a series of victories against the TPLF, but the Tigrayan mixed force is saying part of their strategy. Read more…
US SANCTIONS CONGOLESE ACTOR CLOSE TO DAN GERTLER IN ANTI-CORRUPTION PRELUDE TO DEMOCRACY SUMMIT —
The US is cracking down on corruption in Africa amid concerns that it’s undermining democracy both on the continent and at home. Read more…
GAMBIA: PRESIDENT ADAMA BARROW SECURES A SECOND TERM — Gambia’s incumbent president Adama Barrow has been officially been re-elected for a second term. Read more…