What is an Abstract? types of abstract, Importance of abstract. 5Minutes Information Channel Ep # 41


21st Century Library & Information Science Network

What is an Abstract?What are the different types of Abstract?What Characteristics or Quality of Good Abstract?Why Abstract is important for the Author Researcher experts and librarian?What is an Abstract?An abstract is a concise summary of an article, conference paper, thesis and dissertation What are the different types of Abstract?There are 5-types information abstracts with reference to information There are 5-main types of Abstract with reference to Information1. Indicative/Descriptive Abstract2. Informative Abstracts3. Critical Abstracts4. Structured Abstracts5. Modular Abstracts further more please watch this video..

#Informationseeking

#abstract#abstractartist

#researcher

#academicwriting

#academichelp

#scholarship

#writingskills

#publications

#articles

#researchpaper

#researchproposal

#Scholarly

#PhD#PhDlife

#PhDChat#JournalIndexing

#YouTube

#YouTuber

#Channel

#5Minutes

#Information

#Librarian

#researchers

#PhD

#phdadvice

#phdcha

t#phdforum

View original post

Advertisement

“ለጥላቻ ቦታ የለንም” የተሰኘ መጽሀፍ ደራሲ በቅርቡ ደግሞ “የጥላቻ ሰንሰለት” የተሰኘ መጽሀፍ ለአንባብያን ይፋ ሊያደርጉ ነዉ::


Notes from

21st Century Information Retrieval & Dissemination Network

I am very pleased to promote via my Professional Blog [Library & Information Science] 21st Century Information Retrieval & Dissemination Network about the books which are written by Mr. Ayele Adato and made public 20 August 2021 by AFFINI MEDIA & COMMUNICATION  (Affini is an independent media aiming to deliver intellectual ideas and alternative ways to create a strong Sidaama nation, promote its culture and language, advocate inclusiveness and coexistence, advance socio-political and economic development.) 

Mr Ayele Adato is currently one of among the higher officials in Hawassa University

Head, President Office at Hawassa University

There are many types of books informative, educative, inspirational, innovative & recreational books …etc I hope his books are consist of educative, informative, and inspirational…etc substances.

Mr. Ayeles’ Book which was already released

The book which is written previously and now ready to be released, both books is pinpointed on issues in pertinent to animosity.

The Book entitled “የጥላቻ ሰንሰለት” Is Coming Soon!

As a 21st Century Librarian, I will recommend searching for the books and reading them, for all ages of readers and particularly for the generation.


በወጣት ላይ መስራት ሀገርን መታደግ ነው

በአፊኒ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን

ትውልድንና ጥላቻን የማጣላት ዘመቻ መስራች እና ባለ ራዕይ “ለጥላቻ ቦታ የለንም” የተሰኘ መፀሀፍ ደራሲ በቅርቡ ደግሞ “የጥላቻ ሰንሰለት” የተሰኘ መጽሀፍ በጥበብ እና በብዙ በልምድ የተካነውን ድንቅ መጽሀፍ ለአንባብያን ይፋ ያደረጋሉ ።

በተጨማሪም ወጣቶችን በእውቀት እና በመልካም አመለካከት በማስታጠቅ ይታወቃሉ ውድ የአፊኒ ሚዲያ ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ የዛሬ እንግዳችን አቶ አየለ አዳቶ ይባላሉ߹

  • ከጤና ባለሙያነት ፣መከላከያ ስራዊት አባልነት እሰከ ከተኛ ትምህርት ተቋም ኃላፊነት ድረስ የነበረባቸዉን ወጣ ወረድ እንድሁም ስኬታቸውን ያወጋሉ
  • ለወጣቶች ያላቸውን መሻት እና ምክር ይለግሳሉ
  • ወቅታዊ ጉዳዮችን ይዳሰሳሉ
  • የአዲሱ መጽሀፍ ይዘቱን እና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን ይናገራሉ

የአቶ አየለን ማህበራዊ ገፅ ይጎብኙ “ትውልድንና ጥላቻን የማጣላት ዘመቻ ንቅናቄ” በሚል ገፅ፣ በፌስ ቡክ ገፅ/Facebook Page/:

በቴሌግራም ገፅ/Telegram Page/


Advertisement By

[Library & Information Science] 21st Century Information Retrieval & Dissemination Network :

#Real African Books

Read, read,read

Read, read, read

Sidaamu Latishshu Maamarra _የሲዳማ ልማት ማህበር ߹ ሀዋሳ ߹ ሲዳማ ߹ ኢትዮጵያ


Re Posted By

Notes from

21st Century Information Retrieval & Dissemination Network

I am very pleased to promote about Sidama Development Association (SDA)  via my Professional Blog [Library & Information Science] 21st Century Information Retrieval & Dissemination Network  which is made public on 23 August 2021 by AFFINI MEDIA & COMMUNICATION  (Affini is an independent media aiming to deliver intellectual ideas and alternative ways to create a strong Sidaama nation, promote its culture and language, advocate inclusiveness and coexistence, advance socio-political and economic development.) 

The vision of Sidama Development Association is having a well-educated generation who can competitively and effectively represent the Sidama in Ethiopian economic, social and poetical systems as well as the country itself in this dynamic world system


#የፖለቲካ_ቁርጠኝነት_ለልማት_ማህበሩ

(Political Commitment for SDA)

አፊኒ ነሀሴ 17 ቀን 2013 ዓ.ም

ሀዋሳ የሲዳማ ልማት ማህበርን እንደ አዲስ ለማደራጀት እየተሰራ ያለው ስራ የሚበረታታ ነዉ። ይሁን እንጅ ማህበሩ ህዝብ በደረሰበት ስነ ልቦና ደረጃ በቂ ቁምና አግኝቶ፣ ጠንካራ ማህበራዊ መሠረት ኖሮት በሁሉም ስፍራ በመላው ኢትዮጵያ እንዲሁም ከሀገር ውጪ የሚኖሩትን ተወላጆቹን ማስተባበር፣ መብት ማስጠበቅ እና ለህዝብ ጥቅም መሞገት ይጠበቅበታል።

በኢኮኖሚ የተጠናከር ማህብረሰብ ለመፈጠር ሲቪል ማህበራት ያላቸው ሚና ጉልህ ነው። በመሆኑም የሲዳማ ህዝብ በኢኮኖሚና በባህላዊ እሴት እንዲጠናከርም የሲዳማ ልማት ማህበር እና የሲዳማ ዕደገት ኮርፖሬሽን (SDA&SDC) ያለውን አቅም አንድ ላይ ለማቀናጀት ጥልቅ ጥናት ማድረግ እና የተሻለ አፈጻጸም ካላቸው ሀገራት እንዲሁም ሀገር ውስጥ ካሉ ህዝባዊ የልማት ድርጅቶች ተሞክሮ መውሰድ ጊዜ የማይሰጠው የትኩረት አቅጣጫ መሆን ይኖርበታል።

ለዚህም ቅድሚያ ተሰጥቶ የማህበሩን ህጋዊ ሰውነቱን ማስጠበቅ እና ውስጣዊ መዋቅሩን ማጠናከር የመላው ተወላጆቹ (ማህበረሰብ) እንድሁም የክልሉ መንግስት ኃላፊነት ነው። በቀጣይነትም ህዝብን ከድህነት ባርነት ማላቀቅ፣ በልማት ወደኃላ የቀረውን አከባቢ ማልማት፣ በቴክኖሎጂ፣ በትምህርት በመልካም ስነ ምግባረ የታነፀ ለሀገር ብቁ ዜጋ የማስረከብ ቁመና ሊኖረው ይገባልየሲዳማን ህዝብ ከመንግሥት እና መንግሰታዊ ካልሆኑ አካላት ጋር በመቀናጀት ህዝብን ወደ ልማት ጎዳና ማስገባት ከመቸውም በላይ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው።

አፊኒ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን በአሁኑ ጊዜ ልማት ማህበሩ እየሰራ ያለውን የተሀድሶ ስራ እንዲሁም ወደፊት ለመስራት ያሰበውን በማህበሩ ዋና ስራ አስክያጅ ከአቶ ጌታሁን ደጉዬ ጋር ቃኝተናል። ማህበሩ ዘርፈ በዙ ዓላማ አንግቦ እየሰራ እንደሆነ እና በቀጣይነትም የሲዳማን ሁለንተናዊ ልማትና ዕድገት ለማረጋገጥ አዳዲስ ፕሮጀክት ይፋ እንደሚያደርግ የማህበሩ ዋና ስራ አስኪያጅ ገልፀውልናል።

Gethaun Deguye, SDA Executive Director

ለዚህም የአመራሩ የፖለቲካ ቁርጠኝነት እንዲያሳይና የሲዳማ ተወላጆችና ወዳጆች እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርበዋል።

አፊኒ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን

Source: Affini Media and Communication FB Page

[GET INVOLVED] Welcome to Hawassa University and Books For Africa Community Outreach Partnership Project. For Further Information Here is the link of the Project Site:https://www.booksforafrica.org/donate/donate-project/ethiopia/books-for-hawassa-university.html

To Get Involved & Know the details about the Project Please CLICK HERE
%d bloggers like this: