Yaanno uminni Kalaa Miiliyoon Maatiwosihunni borreessamino maxaafi maassote amanyooti boode yanna gedensaanni Hawaasa,Sidaamu wogate harira maassamanno.Maassote amanyootira qoqqowunninna Federaalete daggino jajjabba mangistete sooreeyye leeltino.

* የመፅህፉ ርዕስ “የድል አድራጊዎች ዱካ”
* ፀሐፊ አቶ ሚልዮን ማቲዎስ


የቀድሞው የሲዳማ ዞን ፕረዚዳንትና ፣ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበሩ እና የወቅቱ የትምህርት ሚንስትር ደኤታ የአቶ ሚልዮን ማቲዎስ መፅሃፍ የክልሉና ሌሎች ባለስልጣናት በተገኙበት በሲዳማ ባህል ማዕከል ተመርቆ ለንባብ በቅቷል።

