“የድል አድራጊዎች ዱካ” የመፅሐፍ ምረቃ በሲዳማ ባህል ማዕከል አዳራሽ_ ሀዋሳ ߹ሲዳማ߹ኢትዮጲያ


Yaanno uminni Kalaa Miiliyoon Maatiwosihunni borreessamino maxaafi maassote amanyooti boode yanna gedensaanni Hawaasa,Sidaamu wogate harira maassamanno.Maassote amanyootira qoqqowunninna Federaalete daggino jajjabba mangistete sooreeyye leeltino.

* የመፅህፉ ርዕስ “የድል አድራጊዎች ዱካ”

*  ፀሐፊ አቶ ሚልዮን ማቲዎስ

አቶ ሚልዮን ማቲዎስ ߹ የትምህርት ሚንስትር ደኤታ

የቀድሞው የሲዳማ ዞን ፕረዚዳንትና ፣ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበሩ እና የወቅቱ የትምህርት ሚንስትር ደኤታ የአቶ ሚልዮን ማቲዎስ መፅሃፍ የክልሉና ሌሎች ባለስልጣናት በተገኙበት በሲዳማ ባህል ማዕከል ተመርቆ ለንባብ በቅቷል።

በመጽሐፉ ምረቃ  ላይ ከተገኙት እንግዶች በከፊል
በመጽሐፉ ምረቃ  ላይ ከተገኙት እንግዶች በከፊል
Advertisement
%d bloggers like this: