የመንግስት አስፈጻሚ ተቋማት የሚያወጧቸውን መመሪያዎች ማግኘት ለምትፈለጉ ሁሉ


መመሪያዎቹን እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ያውቃሉን?

የሚከተለው ቀላል መንገድ ይጠቀሙ;

በበየነ መረብ መረጃ ማግኛ ዘዴ አማካኝነት ወደ ተቋማችን ድረ ገጽ www.eag.gov.et ላይ በመግባት ከሚመጣሎት አማራጮች ውስጥ `ሕጎች` የሚለውን በመክፈት በውስጡ ከያዛቸው አማራጮች መካከል `የተመዘገቡ መመሪያዎች` የሚለውን ማዕቀፍ በመክፈት ሲያሻዎ መመሪያዎቹ በተሰጣቸው የመመሪያ ቁጥር ቅደም ተከተል አልያ ከተዘረዘሩት የመንግስት አስፈጻሚ ተቋማት ውስጥ መመሪያውን ሊያወጣ የሚችለውን ተቋም ስም በመምረጥ ተቋሙ ያወጣቸውን መመሪያዎች ዝርዝር ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Advertisement
%d bloggers like this: