በጉጉት እና በናፍቆት የምትጠበቀው አፊኒ መጽሔት፤ 6ኛ ዕትም ፤ የመጋቢት ወር 2013 ዓ.ም. በገበያ ላይ ዋለች

ABOUT

Affini is an independent media aiming to deliver intellectual ideas and alternative ways to create a strong Sidaama nation, promote its culture and language, advocate inclusiveness and coexistence, advance socio-political and economic development.

አፊኒ መጽሔት በዉስጧየሚከተሉትን

ርዕሰ ጉዳዮች አካታ ይዛለች

👉 አቶ ጥራቱ በየነ ስለ ግርጃ ገጠመኙ እያጫወተን፣ በፖለቲካ አምዷ ከእሳቸው ጋር ለየት ያለ ቆይታ አድርጋለች፣

👉 ስለ ሲዳማ ኢኮ-ቱሪዝም እና ብዝሃ-ሃብት ፣ እንዲሁም በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ውስጥ ስለ 32 ዓመት ቆይታቸው ከቀድሞው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ከፕ/ር ዮሴፍ ማሞ ጋር በእንግዳ አምዷ በርካታ ጉዳዮችን ይዛለች

👉በኢኮኖሚዋ አምድ በሲዳማ ክልል ግመልና የግመል ተዋፅኦ ስላለው አቅም እንዲሁም የመልማት አቅምን በመተንተን በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስተሩ በተገኙበት ኢንዱስትሪ ፓርክ ካስመረቁት አቶ ብሩ ወልዴ ጋር ጣፋጭ ውይይት ይዛለች

👉በትግል ገጽ የሲዳማ ወጣቶች በአንድ ድምጽ በፍቅር ከሚጠሩት ኤጄቶ ሳሙኤል ቃሜ ጋር የኋሊት አስጉዛን በሲዳሙ አፎ ድንቅ ቆይታ ተከስታለች

👉የኢዜማ አመራሮችን በሀዋሳ በአንድ አጋጣሚ አግኝታ ‘ጭምብላችሁን አውልቁ’ በማለት በዛ በፈታኝ ጊዜ ድምፅ የሆነችው የሲዳማ ሴቶች አልበገር ባይነት ምሳሌ የኑ በፉራ አምድ የህይወት ወጓን ታጫውተናለች፤

👉በማህበራዊ አምዷ ሁለገቡና ለተቸገሩት ፈጥኖ በመድረስ የሚታወቀው አርጋው አየለ (ትራምፕ) ስለ 96ቱ ልጆቹ፣ በደቡብ ኦሞ ከሞት ጋር ስላደረገው የፊት ለፊት ግጥሚያ እና ወደ #ሰላም_ባንክ (ከሀገረ አቀፍ ወደ አለም አቀፍ እያደገ ያለውን አስደናቂ ጫወታ ይዛለች።

👉በተጨማሪ በወርሃ ታህሳስ 2013 ዓ.ም በሞት ስላጣነው ተወዳጁ ጋዜጠኛና ሰብአዊ መብት ተሟጋች ሀብቴ ያዕቆብ የትግል ታሪክ እና ራዕይ ባለቤቱ፣ ዳያስፖራ ጓደኞቹ እና ወዳጆቹ የመሰከሩትን አጠናቅራለች።

👉Sidaamu Singapoore Di’ikkaka? የሚል መጠየቃዊ አጭር ፅሁፍ በውስጧ አክላለች።

⭐ እንድሁም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እና አነጋጋሪ ርዕሰጉዳዮችን ይዛ ወደ አንባቢዎቿ ደርሳለች።#አድራሻ ፦ሀዋሳ ቱሩፋት ዮሐንስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ አፊኒ ቢሮ ስልክ : 0996858227

👉እንድሁም ወደ ሁሉም ሲዳማ ወረዳ ከታች ባለው ስልክ አማካይነት ማግኘት ትችላላችሁ።

👉አዲሰ አበባ፦ ልደታ ሲዳማ ኮሙኒቲ ቢሮ እና ቦሌ አትላስ ወ/ሮ ብርነሽ ሆቴል (SIDAMA INN)

👉እንድሁም በሁሉም ክ/ከተማ ለማግኘት ስልክ: 0911047683

Email ፦affinimedia@gmail.com

አፊኒ ሚድያና ኮሙኒኬሽን የህዝብ ሚድያ

Quqquxuni Agarraayiti Affini Maxaaficho Dikkote aana hossu.

👉Kala Xiraatu Beyyenehu Girja Hookkote xaandosire qummisanna Hala’lado Polotiku Hasaawa Hadhe kataffi yitewo

.👉Sidaamu Kalaqamu jironna Kalaqamu Turizime daafira hattono 32 Diro Jawa rosu Uurinshara keeshshewohu Prof. Yoseef Maammo Ledo Dancha hasaawa assinoyi.

👉Sidaamu giddo Gaala sirsa dandiinayitanna noota latate jilbba kala Birru Woldehu ledo hattono lowo rosicho cu’mishiishanna.

👉Sa’numota Sharrote doogo duumba qole leellishanna Kala Samueeli Belaynehu ledo Coommado Hasaawa amaddino.

👉IZEEMA Baragisiisinota sharrote wirsu gede albaani higasenni afantinota Beetto Yenu Tesfayeta Furra qoolinni hanqafino.

👉Sadaasi agani giddo hedeweelcho lubbameenna hongummo Rodiinke Habte Yaaqowihu daafira, galitesinna Baxillanosi ledo assinoyi Hasaawano amaddewo.

👉Hattono babbaxitewo hajubba aana la’oosheenna Titirsha haadhe nabbawaanosewa daggewo.#Teesso Affini Media and Communication

Advertisement

Author: Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional at Hawassa University, Ethiopia [21st Century LIS Network: Information_Knowledge Retrieval & Dissemination Platform]

Mulugeta Woldetsadik, Librarian/Information Professional @ Hawassa University, , Sidama Region, Ethiopia

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: