What is self-esteem?
Self-esteem is the set of beliefs, insights, assessments and thoughts that we have about ourselves. It is the assessment that we make based on our experiences.…….READ MORE

21st Century Information & Library Network
[21st Century INFOLIBNET] Information-Knowledge Retrieval & Dissemination Platform_Since 2017
What is self-esteem?
Self-esteem is the set of beliefs, insights, assessments and thoughts that we have about ourselves. It is the assessment that we make based on our experiences.…….READ MORE
Note From an Administrator Of :
[MULUGETA]: Library & Information Service – Professional Blog/Website
ቤተመጻሕፍት ያለፈውን የምናስታውስበት ከአሁኑ ጋር የምናነፃጽርበት፣የምንመረምርበት እና የምንገመግምበት፣የወደፊቱን የዕድገት አቅጣጫችንን የምንለካበት መድረክ ናቸው!!
21st Century Information & Library Network
ዶ/ርገረመዉ ኃይሌ
በአዲስ አበባ ዩነቨርሲቲ ፤የአዋሳ እርሻ ኮሌጅ ዲን እኝህ ነበሩ
The late Dr. Geremrew Haile
ከ1972-1983 ዓ.ም.
የአብዮቱን ፍንዳታ ከ40 ዓመት በኃላ ስናስታውስ ሁላችንም በአብዮቱ ሂደት ውስጥ ያየናቸውን ገጠመኞች ማስታወሳችን አይቀርም። በተለይም የ17 ዓመቱን የደርግ አገዛዝ የሁላችንም ትዝታ ነው። ከፊሎቻችን የተደሰትንበት፣ በተስፋ የፈነደቅንበት፣ ሌሎቻችን ደግሞ ያዘንበት፣ የተጎዳንበት፣ ወቅት ነበር። የዝብርቅርቅ ዘመን። በዚህ በደርግ ዘመን ውስጥ የብዙዎቻችን ሕይወት የለወጡ ክስተቶች ነበሩ። አንዳንዶቹ ገጠመኞች አስቂኞች ሊሆኑ ይችላሉ። ግን ደግሞ የሕብረተሰቡን የውስጥ ስሜትን የሚገልጹ ነበሩ። በእኔ አመለካከት እነዚህ በቀልድ፣ ወይም በተረት ወይም ደግሞ በአባባል የሚገለጹ ብሶቶች ናቸው የደርግን ዘመን በደንብ ቁልጭ አድርገው የሚያሳዩት። ታሪክን ሠሪው ሰፊዉ ሕዝብ ነውና ከእሱ በላይ ታሪክን ገላጭ አይኖርም።
በደርግ አገዛዝ ዘመን በተለይ በቀይ ሽብር ወቅት የጀርመን ሀገር የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ የነበረው ዶክተር፣ ጀርመናዊት ሚስት የነበረዉ ዶክተር፣ ለሀገሬ ትንሽ ልስራ ብሎ፣ ሕይወቱን አደጋ ላይ ጥሎ፣ወደ ሀገሩ ተመልሶ ይሠራ ነበር ብለን ዛሬ ብንመሰክር ይህንን የማይታመን አፈ ታሪክ አቁሙ ልንባል እንችላለን። ግን ሆኗልና…
View original post 1,504 more words
My Book, “Ethiopian Law of Security Rights in Movable Property” is finally published on Amazon. Ethiopians who wish to have this book printed in Ethiopia can pre-order the book at discounted price (half the cover price) and finance the production the first 1000 copies. Download a free sample chapter and learn more about supporting the project at http://www.asressgikay.org/2021/04/10/ethiopian-law-of-security-rights-in-movable-property/. See Less……
CONSIDER THE SOURCE Is there an author? Check out their credentials on relevant issues. For more ways to stop the spread of #Covid19 misinformation, see this IFLA – International Federation of Library Associations and Institutions infographic: http://ow.ly/Ttrf30rxVAX
You must be logged in to post a comment.