A Call for Paper from College of Natural & Computational Sciences, Hawassa University , Ethiopia.


Dear Colleagues,

Please find a call for paper from College of Natural and Computational Sciences, Hawassa University , Ethiopia.

Regards,

Fisiha Getachew (PhD)

Academic Vice president

 Hawassa University, Ethiopia

Advertisement

Engineering Books:The best wanted education website for all Engineers.


The best wanted website for all Engineers. You can download free engineering eBooks online which related to all engineering fields including Civil, Mechanical, Electrical, Computer, Electronic, Petroleum, Chemical, Automobile…
https://www.engbookspdf.com/

PDF Free Download When to Say Yes How to Say No📎Download Link: http://bit.ly/2HB5r4K

Click Here and like Engineering Books Facebook Page

የሸገር ሬድዮ በኤፍ.ኤም 102.1  እሁድ መጋቢት 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ጠዋት ከ2-3 ሰዓት በነበረው የምዕራፍ ፕሮግራም ከዶ/ር ደምስ ጋር አድርጎት የነበረውንና ለሕዝብ የቀረበውን በአዲሱ መጽሀፍ ላይ የተደረገውን ቃለ መጠይቅና ምላሽ እርሶም ያዳምጡት


Interview with Dr. Demese Chanyalew

ሐሙስ መጋቢት 9 ቀን 2013 ዓ.ም በዶ/ር ደምስ መጽሐፍ ‹‹ኮርፖራቶክራሲ እና…››  ምረቃ ላይ በኢትዮጵያ ሆቴል ተገኝታችሁ ለታደማችሁ ሁሉ  ከፍ ያለ ምስጋና እናቀርባለን፡፡ በወ/ሮ ማርታ ኃይለማርያም  ፕሮግራም መሪነት፣ በፕሮፌሰር በላይ ስመአኒ እና በአዲስ አበባ ዩኒቭርስቲ የዶክትሬት ትምሀርት እጩ  መኮንን መንገሻ የቀረቡት ትችቶችና ምክረ ሐሳቦች፣ በታዳሚው የተነሱት አስተያየቶች እጅግ በጣም ገንቢና ታዳሚውንም ያረኩ እንደነበር ተረድተናል፡፡ ዶ/ር ደምስንም ለበለጠ ተጨማሪ የመፃፍ ሥራ የሚያነሣሣቸው እንደሚሆን ይታመናል፡፡

 የሸገር ሬድዮ በኤፍ.ኤም 102.1  እሁድ መጋቢት 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ጠዋት ከ2-3 ሰዓት በነበረው የምዕራፍ ፕሮግራም ከዶ/ር ደምስ ጋር አድርጎት የነበረውንና ለሕዝብ የቀረበውን በአዲሱ መጽሀፍ ላይ የተደረገውን ቃለ መጠይቅና ምላሽ እርሶም ያዳምጡት ዘንድ ልከልንዎታል፡፡

የሸገር ሬድዮ ስለ ኮርፖራቶክራሲ አዳማጩ ግንዛቤ ይኖረው ዘንድ ላደረገው  አስተዋፅኦ ከፍተኛ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡

መልካም ጊዜ

ነቃ ሕይወት በየነ

መርሀ-ግብር ሥራ አስኪያጅ

ደማር ኢትዮ-አፍሪክ

Interview with Dr. Demese Chanyalew
%d bloggers like this: