የሰ/መ/ቁ. 21776 መጋቢት 17 ቀን 2001 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ታፈሰ ይርጋ ፀጋዬ አስማማው አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ አመልቾች፡- 1. ኢኬንስለር ዲስ ቲካሬት ኤ.ኤ.ስ አልቀረቡም 2. ቱሬ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አልቀረቡም ተጠሪ፡- ጉና የንግድ ስራዎች ድርጅት ኃ/የተ/የግል ማህበር ጠበቃ አቶ ይስሐቅ ተስፋዬ መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነበር፡፡ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ […]